My relationship with my boyfriend ended six months ago. We were together for about six or seven years since high school. Now that I'm 24, should I start dating again or should I wait for him?
May 06, 2025ትልቁ የሴቶች ችግር ይሄ ነውኮ በቃ ምን አስቸኮለሽ እራስሽ ላይ focus አድርጊ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ከእሱ ጋር ያለሽን ነገር መጨረስ አለበሽ ለመሄድም ለመቆየትም ሄደሽም ለሌላኛው መደበሪያ ወይም ጊዜ ማሳለፊያ ሆነሽ እንዳትቀሪ የትም የሚሄድብሽ ነገር የለም አንቺ ብቻ intelligent ሁኚ
May 07, 2025