አስባችሁታል ግን? አብዝሀኞቻችን በlocal language ለመፃፍ የ latin(abc) ፊደሎችን ነው የምንጠቀመው። አውቃለሁ ለመፃፍ ትንሽ ያፈጥናል ግን risk አለው። ህንዶች ይሔው እንደኛ በ latin እየፃፋ ቋንቋቸው በ social media ውስጥ ያለው ይዘት decay እያረገ ነው።እኛም በዚሁ ከቀጠልን ከ 10 or 20 በ ራሳችን ፊደል የሚፅፍ ሰው ይታጣል። even Google እና ሌሎች appoch ለይ፦ በቋንቋችን ያሉ featuroችን weird ነው እያልን በ እንግሊዝ አፍ ነው ምንጠቀመው። (ወይ ደሞ የተማርኩ ነኝ የሚል ስሜት🤔) በዚህ ምክንያት እንደ ጉግል ያሉ አፖች የአማርኛን keyboard ፊዩቸር አያሳድጉትም (update አያደርጉትም) አዲስ የሚመጡ አፖችም ተጠቃሚ የለውም በሚል አያካቱትም። እንቁ ፊደሎቻችንን ለጥፋት እያጋለጥናቸው ነው። እና በ ግዕዝ ፊደል ወይም በቋንቋችሁ የምትፅፋ ሰዎች ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ 🙌 በlatin የምትፅፋ ልጆች ደግሞ ስላነሳሁት ሀሳብ ምን እንደተማችሁ ግብረመልስ ለይ በግዕዝ ፊደል እንድትፅፋ ቻሌንጅ አርጌያችኋለሁ። (እና relationship ያረኩት ደሞ ትኩረት ለመሳብ ነው😁) (ሁላችሁንም እቀዳችኋለው😉😁)
May 06, 2025ያልገባኝ ለምንድነው የምትቀደን??
May 06, 2025