hi endet nachu ዛሬ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ. የሆነ ነገር ያደርግልኛል እያልኩ የምጠብቀው እግዚአብሔር የተወኝ ይመስለኛል ነገ እናቴ ከክፍለ ሀገር ትመጣለች,እኔ ደግሞ ደሞዝ ከተቀበልኩ 20 ቀን አልፎኛል በቤት ኪራይ እና ሌሎች ወጪዎች ጨራረስኩት, ለራሴ በጭንቀት ውስጥ ባለሁበት ሰዓት እናቴ ትመጣለች,በጣም ተጨነኩ በዛ ላይ ቤት ውስጥ አንድ ፍራሽ,ስቶቭ ,የሚበላበትና የሚጠጣበት ዕቃ ብቻ ነው ያለኝ ለልብስ እንኳ ማስቀመጫ የለኝም 1 ዓመት ሙሉ ስራ እየሰራሁ ነው ግን ብሩ እንኳ የቤት ዕቃ ሊያሟላ ከወር ወር እንኳ አያደርሰኝም እግዚአብሔርን ዛሬ ግን የምር ግራ ገባኝ ቆይ ወዴት እየሄድኩ ነው? የምደርስበት ቦታና ህልም አለኝ ግን ዛሬ የምር ተስፋ ቆረጥኩ በዚህ አይነት ሁኔታ ለማንም መሆን አልችልም ህልም የሚባለው ነገር... አሁን አፈርኩ የምር, እናቴስ ምን ይሰማታል? አንጀቷ እኮ ነው የሚቆረጠው ትደርስልኛለች ያለችው ልጇ እዚህ ግድግዳ ባለው ሜዳ ላይ ወድቄ ስታገኘኝ በእናትነት አንጀቷ ምን እንደሚሰማት... ብታደልማ እናቴን በነጻነት ወጥታ የምትገባበት ቢያንስ እንኳ ኮንዶሚኒየም ቤት ተከራይቼ ብቀበላት እንደ ህልሜና እንደ ልፋቴ ቢሆን ደግሞ ከዚያም በላይ በሆነ ነበር እና አለቃዬን የደሞዝ ቅድሚያ እንዲሰጠኝ ልጠይቀው ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 28, 2026Ere atasb endi brother bethn ntsuh adrg keza sini ena jebena askemt achachslat beka kza 1 killi sega geza aleke atakabdew bro.... Enem alfebetalew brother... Ke aleka atbeder endaynkuh ena hulle enesu gar endtsera yareghal endeza aynt nger... Ke chalk ke jeles tebeder kalone eziw enmolalshalen.
Sep 28, 2026