MintMarlin416.5
#sexual
እንዴት ነው የሆነችን ሴት sexual ነገር ማውራት እምችለው ምን ተብሎ ነው ሚጀመረው ፕሮሰሱን አላቀውም 🤔
Sep 27, 202616 engagements
እንዴት ነው የሆነችን ሴት sexual ነገር ማውራት እምችለው ምን ተብሎ ነው ሚጀመረው ፕሮሰሱን አላቀውም 🤔
Sep 27, 2026ግን ምን ይጠቅምሀል? ስሜትህን ሚያጠፋልህን ነገር አርግ እንጂ ሚያቀጣጥል ነገር ለምን ታደርጋለህ? በመጨረሻ ጸጸት ነው ትርፉ። ሴትን ልጅንም እንደ የህይወት አጋር እንጂ የስሜት ማስታገሻ አትመልከት። ለስሜትህ ከተገዛህማ ፍትወት ሰውነትህን ይመርዘዋል በራስ መተማመንህም ታጣለህ። ነፍስህም እረፍት በማጣት ትጨነቃለች። ሳትፈልግ ስለመከርኩህ በጣም ይቅርታ። ቢያንስ awareness እንዲኖርህ ብዬ ነው። ሰው እጁን ወደ እሳትም ወደ ውሃም መስደድ ይችላል ምርጫው ያንተ ነው።
Sep 27, 2026Sile exua awrat keza sex argachu nbr bilek jemr
Sep 27, 2026Atabalgat please🙏 Aren't u guys are supposed to be the protectors?
Sep 28, 2026Ohh wow poor innocent angels 🙄
Sep 28, 2026Reel laklat instagram lay
Sep 27, 2026Bro ✌️
Sep 27, 2026U can start asking questions like what’s her love language and what she has done or experienced before. Then u can proceed to the kissing and sex stuff
Sep 27, 2026