#relationships
ሠላም ልጁ የጓደኛዬ ወንድም ነው በፊት እነሱ ቤት ስመጣ ነው የማውቀው እና መካሪዬ ነው በብዙ በኩል ጊቢ ከሄድኩ በኃላ የተወሰነ መፈላለግ ጀመርን በግልፅ ያወራነው ነገር የለም ግን ተዋደናል በየጊዜው check ያደርጋል ጓደኛ ያሽ ምናምን እያለ አንዳንዴ ግን ያለ ምክንያት ይጠፍ ነበር፡፡እህቱ እንደምናወራ አታውቅም ከልጁ ጋር፣ በቅርብ ግን ደውላ እያወራን ውል እንደያዘ ነገረችኝ እኔም ምንም እንዳልተፈጠረ ሰማሁ ጥሩ ነው ደሲላል አልኩ ደሞ ለኔ ይህን እንዳትነግረኝ እንዳስጠነቀቃት ነገረችኝ ለምን?
May 06, 20252 engagements