Anonymous
#relationships
ፍቅረኛ የለኝም ቆንጆና ማራኪ እራሷን የገዛች በእግዚአብሔር ቤት የምትኖር የምትታዘዝ ቅን ሴት ቤቷን የምትወድ አብሮ ለመለወጥ የምትተጋ ፍቅረኛ ቢኖረኝ እላለሁ ግን ሴት ለመጠጋት እራሱ ሳስብ ያቅለሸልሸኛል የዘንድሮ ሴት ብርርርርርርርርርር ነው ግዛልኝ አርግልኝ አግብተሃትም ምን ይዘህ መጣህ የታል ግዛ አድርግ አለቀ ወዘተ በብዙ ቤት የማየው ጉድ! እና የምር ግን የ90's ልጆች ሴቶች አይነት ዘንድሮ አሉ? የድሮዎቹ እኮ በስማም 😋 ኩል ሳይበዛ ንግግራቸው የሚኖር ህይወት! ቁምነገረኞች አይማግጡ ስራወዳድ ዘናጭ እረስንቱ ብቻ እስኪ የጠበሳቹ ወንዶች ወይም ፍቅረኛ ያላቹ እና ያገባቹ ያቺ ሴት አለች እና የሴትን ባህሪ እንዴት ቻላችሁት።
Sep 26, 20263 engagements