Geremegn532
#sport
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ🙌🏿 እና ምን መሰላችሁ በሂይወት ውስጥ ብዙ ተስፋ ሚያስቆርጡ ነገራቶች ይገጥሙናል እና በነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ተስፋ ላለመቁረጥ እስቲ ተስፋ ባለመቁረጥ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ያላችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች ልምዳችሁን አካፍሉን
May 06, 20256 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ🙌🏿 እና ምን መሰላችሁ በሂይወት ውስጥ ብዙ ተስፋ ሚያስቆርጡ ነገራቶች ይገጥሙናል እና በነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ተስፋ ላለመቁረጥ እስቲ ተስፋ ባለመቁረጥ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ያላችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች ልምዳችሁን አካፍሉን
May 06, 2025unlike united fans, we don't live in the past ....we’re too busy playing actual ball and climbing the table
May 06, 2025ብዙ ጊዜ ተስፋ ልቆርጥ እልና ከስሬ ያሉትን ሳይ እጽናናለሁ እነ ሻሼን ምናምን
May 06, 2025gold premiere league የበላው ማን ሆነና ደሞ 13 premiere league ዋንጫ አለው እድሜ ለሻሼ ሊቨርፑል እግሯን ሰብሮ ያስቀመጣት ትዕግስትን ከነርሱ ተማር😂
May 06, 2025