#society#law
የታክሲ ትርፍ ለታክሲዎች ትርፍ መጫን አይቻለም። ግን ሌሎች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ይችላሉ። ለምን? የሆነ ጊዜ አደጋ ቢደረስ ምናምን እሚባል ምከንያት ሰምቼ ነበር ግን በሌሎች ይከፋል ከተፈጠረ። እና ምክንያቱ ምንድን ነው ትላላቹ?
Sep 26, 20264 engagements
የታክሲ ትርፍ ለታክሲዎች ትርፍ መጫን አይቻለም። ግን ሌሎች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ይችላሉ። ለምን? የሆነ ጊዜ አደጋ ቢደረስ ምናምን እሚባል ምከንያት ሰምቼ ነበር ግን በሌሎች ይከፋል ከተፈጠረ። እና ምክንያቱ ምንድን ነው ትላላቹ?
Sep 26, 2026"ትርፍ" መጫን በትራንስፖርቴሽን ህግ ጭራሽ አይታወቅም... ሀገራችን ግን እንደደንብ የራሷን ህግ ታረቃለች... ለዛም ነው ውዥንብር ሚፈጥረው... ስለዚህ ህጉ እስከፈቀደ ድረስ ምንም ማለት አይቻልም በወንበር ልክም ሆነ በቆመ ህጉና ህጉ ብቻ ነው ሚፈፀመው... አይ ፊል ዩ ባይ ዘ ዌይ ☺️
Sep 26, 2026እንበና " የመናገር ነፃነት አለን" መሀል ሜክሲኮ ቆሜ እየጮህኩ ብናገር ምን ይደርስብኛል?
Sep 26, 2026