ወደ አዲስ አበባ መጥቼ ለመስራት አስቤያለሁ እና እዛ ስራ ፈልጌ እስከማገኝ ደግሞ ለትንሽ ግዜም የሚያቆየኝ(የሚያስጠጋኝ) ቤተሰብም ይሁን የማውቀው ሰው የለኝም😥 ስለዚህ ቤት ተከራይቼ ነው ስራ ለመፈለግ ያሰብኩት እና በትንሹ ለቤት ኪራይ ለታክሲ እና ለምግብ ወጪ ለ 4 ወር የሚሆን ግዜ ስንት ብር ያስፈልገኛል ? እንዳታልፉት ወገኖቼ መልስ ስጡኝ😭
May 06, 2025Bet kiray =5k per month 5kx3=15,000k Taxi = around 1,000 per month sera felega menkerateteh ayeker 1kx3= 3,000k Food = 5000k per month 5kx3=15,000 Other expenses for card or for urgent use= 5000 saving zemed kelele lehone neger enkan mihon Total 38,000 bewer tatefalk ena its easy ok tru depretemet kehone yetemerekew yegegnal sera don't give up kezih birr betachi libekah yechilal libezam yechilal, and trust god and pray
May 06, 2025