#education
ሰላም በአሁኑ አመት entrance እፈተናለሁ እና የሶሻል ተማሪ ነኝ ከዚህ በፊት ሶሻል የተማራችሁ ሰዎች tip እንድትሰጡኝ በትህትና እጠይቃለሁ በዛው ደሞ ብዙ ጥያቄዎችን ያለ ክፍያ የማገኝበት website ወይም app ጠቁሙኝ
Sep 26, 20260 engagements

Sep 26, 2026