ሰላም ቤተሰቦች እዚህ ጋር አንድ ነገርን ለመናገር ብቅ አልኩኝ። ማንኛውም ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የመዳን መንገድ በቅንነት ማወቅ የሚፈልግ፣ መንገዱ ላይ ያላችሁ እና ብቸኝነት እየተሰማችሁ ከሆነ እንደ ክርስትያን በመንፈሳዊ ሕይወታችን መተጋገዝ መደጋገፍ ይኖርብናል። ስለዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ ክርስትና የብቻ ሕይወት ስላልሆነ እንደ ጓደኛ እንደ ወንድም እንደ እህት እርስ በርሳችን መደጋገፍ እንችላለን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
May 05, 2025lemn group create adrgen anredadam
May 06, 2025