#family አያቴ ከ 50 ዓመት በላይ ታማለች በጣም ደሃ ስለሆንን መታከም አልቻለችም እናቴ ሙሉ ህይወቷን ለሷ ኑራለች እኔም ለእናቴ እየሞከርሁ ነው እና እርዱኝ በምክር doc ሁሌም እናንተ ላይ ነኝ plz help ሁሉም ምክር ዋናው ችግር እናቴም አያቴም እንቅልፍ አጡ ሌሊቱ በሙሉ እሳት እንዳነደደች ታድራለች (ወሎ አማርኛ🥺) እንጨት ሰብራ ወይም ከሰል ራሷ አክስላ አያቴ 88 ዓመት ሆኗታል እናቴ 63 በቃ እኔም የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ሕክምና አይሆንም እና አያቴ የምትለው እግሬን ሰበሰበኝ እሪ ዋይ በቃ እሳት ወይም ብርድ ከሆነ በቃ ቤቱ በጣም ያስፈራል ምን መድሃኒት አለ ማስታገሻ ትንሽ ሞክሪያለሁ ስምንት ወር አካባቢ ደግሞ ቁስልም ወጣባት እግሯ መካከል ላይ ሰገራ ሺንት በቃ መሽናት አቅቷት እናቴ አር ጀታ መከራ እያየች ነው እስኪ ለእናቴ ሰትሉ ከዝህ በፊት ከገጠማቹ እና የምታውቁት ነገር ካለ ለማንኛቸው ማዘን እንዳለብኝ አላውቅም help me out ምን ማድረግ እንዳለብኝም plz (25f )
May 05, 2025Sis እኔ የምልሽ ነገር ቢኖር ወደ ቲክ ታክ መንደር ሄደሽ እገዛን ብትፈልጊ ህዝቡ ይረባረብልሻል። የስንቱ ሳግ ወደ ሳቅ እንደ ተቀየረ አንቺም ያየሽ ይመስለኛል።
May 06, 2025