soul_sister398.5
#personal
ሰላም ወገንታት መኪና መንዳት መማርና የመንጃ ፈቃድ ማውጣት እፈልጋለሁ በጣም ጥሩ የመንጃ ትምህርት ቤት የትኛውን ትመክሩኛላችሁ? ጀሞ አካባቢ ነው የምኖረው ስለዚህ በአካባቢዬ ያለ ቢሆን ይመረጣል ባይሆን ችግር የለዉም እንዲሁም ለሁሉም ሂደት አጠቃላይ ወጪው ምን ያህል ይሆናል? ስልጠና ፈተና እና የፈቃድ ክፍያን ጨምሮ እባካችሁ ንገሩኝ auto ነዉ ምፈልገዉ አመሰግናለሁ
Sep 25, 20261 engagements