Jo_naz159.5
#technology#personal
Guys ሞባይል ጥገና ት/ት ለመማር የት አካባቢ አለ? የምታዉቁት ት/ቤት ካለ ጠቁሙኝ። price እና የሚወስደዉ ጊዜንም ካወቃችሁ please🙏 እና ተያይዞ የቲቪ ምናምን ጥገናም ሚያስተምር ካለ
Sep 25, 20261 engagements
Guys ሞባይል ጥገና ት/ት ለመማር የት አካባቢ አለ? የምታዉቁት ት/ቤት ካለ ጠቁሙኝ። price እና የሚወስደዉ ጊዜንም ካወቃችሁ please🙏 እና ተያይዞ የቲቪ ምናምን ጥገናም ሚያስተምር ካለ
Sep 25, 2026Satcom ale megenagna ena piassa. Price ahun yalewn ergtegna aydlhum gn yezare 2 amet 4k neber private class ena it takes a month. 6 days a week
Sep 25, 2026(edited)