ሰላም እንዴት ናችሁ uv 3rd year ተማሪ ነኝ bf አለኝ እኔ መቁረብ እፈልጋለሁ እሱ ደግሞ አይፈልግም እኔ ብቻ ቆርቤ እንደ በፊቱ ከእሱ ጋር መቀጠል እችላለሁ? ማለቴ like እንደ መሳሳም የመሳሰሉትን ነገር ማድረግ እችላለሁ? (except sex ) በስርዓት መልሱኝ ስለ ማላዉቅ ነው የጠየኩት 🙏🙏🙏
May 05, 2025Befitm atchyim nbr ahunm atchyim
May 05, 2025