ሰላም y'all ወንድማችሁ ሰው ያስፈልገዋል pls help me 3ኛ አመት የጊቢ ተማሪ ነኝ እና እጅግ በጣም ችግር ላይ ነኝ ከምላችሁ በላይ እና ገንዘብ አግዙኝ አልላችሁም ግን በምታመልኩት አምላክ ስም ስትሉ እየተማርኩ የምሰራው ስራ ንገሩኝ survive ማድረግ እየከበደኝ ነው ቤተሰቤም ከኔ የከፋ ሁኔታ ላይ ናቸው እና እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል pls 😥
May 05, 2025ኤጀንት ነገር ሞክር ሲቢኢ አቢሲኒያ ምናምን may be, if you are lucky!
May 05, 2025