MintPerch191.5
#education#society
ለ2019 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ (Fresh) ተማሪ ነኝ። ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ልሄድ ስለሆነ አሁን ላይ መንገዱ እንዴት ነው? ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ያለው መስመር ሰላም ነው? አውቶቡሶች እየሰሩ ነው ወይስ ኬላ ላይ መጉላላት አለ? በዚህ ሳምንት የሄደ ሰው ካለ ሁኔታውን ቢነግረኝ
Sep 24, 20263 engagements
ለ2019 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ (Fresh) ተማሪ ነኝ። ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ልሄድ ስለሆነ አሁን ላይ መንገዱ እንዴት ነው? ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ያለው መስመር ሰላም ነው? አውቶቡሶች እየሰሩ ነው ወይስ ኬላ ላይ መጉላላት አለ? በዚህ ሳምንት የሄደ ሰው ካለ ሁኔታውን ቢነግረኝ
Sep 24, 2026If you can ,በplane ሂድ። ቢሆንም ግን በባስ መሄድም ትችላለህ፣ትንሽ መንገዱ ቢያስፈራም።ባለፈው ሳምንት አንድ የaau ተማሪ በመሬት transport መቷል even if most of the students used airplane
Sep 24, 2026BRo u would be better to use airplane u dont know what will happen suddenly
Sep 25, 2026Mendgedu tenshi yasferal be plan
Sep 25, 2026