HEY GUYS ዛሬ i got somewhere by accident it's my friend's relatives wedding ena ማገዝ ምችለውን አረኩ በቃ Situationun በጥሩ ሁኔታ Handle argewalew gn i'm feeling guilty gn ምክንያቱን አላወኩትም ምን መጥፎ ነገር ተናግሬ ይሆን እያልኩ ነው እና ይሄ ምን ይባላል almost ሁልጊዜ ነው የሚገጥመኝ በጉዳዩ ዋና አላማና ሀሣብ ሳይሆን በ process ሱ ላይ ወይም ማይጠቅም ነገር ትኩረት ማድረግና ምን አጥፍቼ ይሆን እያልኩ መጨነቅ መሮኛል
May 05, 2025ሌላ የሚያስጨንቅህ ነገር የለም እንዴ ለምን ስለ ሰዉ ይሄን ያህል ታስባለህ ይሄኔ እንደዚ የምታስብላቸው ሰዎች ያንተን ያህል ላንተ አይጨነቁም
May 05, 2025