በእርግማን መጥፋቴ ነው የድሮ ሰው ወዶ አይደለም ከስድብ ዱላ ይሻላል የሚለው family beka ምንም ላድርግ ይራገማሉ ከልባቸው ነው የሚረግሙኝ አንዳንዴ ምንም ሳላጠፋ ነው ከባባድ እርግማን ነው የሚረግሙኝ እና እኔ እንዴት ነው ወደፊት ሰው የምሆነው ማርያምን
Sep 24, 2026egna bet dmo tekarani nw ljoch nachew miragemut
Sep 24, 2026በእርግማን መጥፋቴ ነው የድሮ ሰው ወዶ አይደለም ከስድብ ዱላ ይሻላል የሚለው family beka ምንም ላድርግ ይራገማሉ ከልባቸው ነው የሚረግሙኝ አንዳንዴ ምንም ሳላጠፋ ነው ከባባድ እርግማን ነው የሚረግሙኝ እና እኔ እንዴት ነው ወደፊት ሰው የምሆነው ማርያምን
Sep 24, 2026egna bet dmo tekarani nw ljoch nachew miragemut
Sep 24, 2026Ante bicha menfesawi sew hun man enji ataseb benesu lay yalew yeergeman menfes nw andebetachew lay hono yemeragemeh bcz yesu selalhonk so mnm ataseb tewachew ante bicha spiritual life yenureh
Sep 24, 2026(edited)ዝም ብሎ ሰው ስለረገመህ ብቻ አይደርስም እኮ ለምን ትጨነቃለህ? እርግማን ሚደርሰው አንድ ሰው ተበድሎ ከልቡ አዝኖ ሲራገም ነው እንጂ ዝም ብሎ በሆነው ባልሆነው ስለተራገመ አይደለም። አንተ ብቻ ልብህ ንፁህ ይሁን በሃይማኖትህም ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ልብህን ለሱ ከሰጠኸው መቼም ቢሆን አይለይህም ፈተናዎችንም ምታልፍበት ጥንካሬ ይሰጥሀል።
Sep 24, 2026one time mekina wst yehonech set mehan hugni bla eregmagnalech....i know tfategna endalhonku and everyone atcheneki yehulum sw ergman aydersm blwal still gn it makes me sad
Sep 24, 2026"እንደሚተላለፍ ድንቢጥ ወዲያና ወዲህም እንደሚበርር ጨረባ፥ እንዲሁ ከንቱ እርግማን በማንም ላይ አይደርስም።" — መጽሐፈ ምሳሌ 26:2
Sep 24, 2026Thanks
Sep 25, 2026Be kirstos eyesus bemamen bcha... Kidan yemibal neger ale...esun lamenut yetesete... Eyasazenkachew eyebedelkachew kehone enkuan ye welaj ye mengedegna ergmanm yidersal. Gn ante mnm madreg bematchlew neger kehone yemiregmuhn eregmalew yemimerkuhn emerkalew yemil kidan slalachew amagnoch mnm athonm. Keza wuchi gn tru sew bemehon ena bemenfesawinet manm mamlet aychlm
Sep 24, 2026Tesfa yelegnm edmeye atro atro😁
Sep 25, 2026