764935
#religion
#ሰላም አሁን ላይ በጣም የከበደኝ ነገር ፈጣሪን እረስቶ ሰዎችን ተስፋ ማድረግ የሚባለውን ነገር መተው ነው። ችግር ሲገጥመን ወደ አይምሯችን ቶሎ ፈጣሪ የማይመጣው ለምንድነው ?ለምንድነው አማራጮቻችን ሲያልቁ ብቻ ወደ ፈጣሪ ቀና የምንለው ?እንደኔ ይህ ነገር ያስቸገራችሁ እና ይህ ነገር በህይወታችሁ ኖሮ ያላስተዋላችሁት ካላችሁ ከዚህ ሀሳብ ለመውጣት ምን ማድረግ አለብን ብላችሁ ታስባላችሁ?መርዳት የምትችሉም እርዱን plz #አመሰግናለሁ🙏
May 04, 20251 engagements