ሰላም ppls የሆነ ጀለስ አለኝና player ነው ከዛ የሆነ ባጋጣሚ ቤት መጥቶ subway surf ስጫወት አየኝና በዚ እድሜ ምናምን ብሎ ሙድ ያዘ ከዛ ሰው ላይ ከመጫወት ይሻላል አልኩት እኔም ለቀልድ ከዛ አምርሮ ተጣላኝ ያስከፋል እንዴ ይሄን ያህል እንደ ጥቁር አዝሙድ ዳቦ ባለበት አይጠፉም ምን ላርግ እሺ
May 03, 2025Ayatalam sisegt new player netu kaldeberew ihem lidebrew aygebam
May 03, 2025