ሰላም እንዴት ናቹህ እድሜዬ 25 አመት ቁመቴ 175cm ነው ለረዥም ጊዜ ስፖርት ብሰራም መወፈር አልቻልኩም የምግብ ችግር ነው ማለት አልችልም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም አሁን አሁን date ለማድረግ ሳስብ እንኳ ቀድሞ የሚመጣልኝ ሃሳብ የሰውነቴ ጉዳይ ነው... የጥንካሬ ችግር የለበኝም እንደውም ከጓደኞቼ የተሻለም ጥንካሬ አለኝ ሰውነቴ by genetic የተሟላ የሚባል ነው 50 ኪሎ ብቻ ብሆንም በስነ ስርዓት የሚታይ የሰውነት shape እና ሰፊ የሆነ ትክሻ አለኝ ነገር ግን bulk ማድረግ እጅግ ከበደኝ አሁን አሁን እያሳሰበኝ ነው ምን ላድርግ ምንም አይነት supplement ተጠቅሜ አላውቅም የቱ supplement ጤናዬን ሳያቃውስ ሊጠቅመኝ ይችላል ወይስ የሚወሰድ tablet አለ? የህክምና ባለሙያዎች እና ይሄ ነገር አጋጥሟቹህ ያለፋችሁት ሰዎች tell me Please?
Sep 22, 2026Have u tried calculating how much calories ur body needs n eating those much calories bcz most of the time it's a matter of food eko supplements eko yemeteteqemew extra ngr lemagegnet or yegodelew lay lememulat nw enji kalhone mnm teqem yelewm lemanegnawm calculate how much calories ur body need then add 500+ calories for bulk up the amount of fats n less the amount of protein then beqa u will gain 10kgs every month depending on how much u eat n hit the gym
Sep 22, 2026