WhiteCrane9912.5
#personal
Hi እንዴት ናችሁ, ወንድሜ 20 ዓመቱ ነው, በኢሌመንተሪ (በመጀመሪያ ደረጃ) ትምህርት ላይ ብዙ ጊዜ ማለፍ አልችል ብሎ የ8ኛ ክፍልን ፈተና ሁለት ጊዜ ወድቆ በአሁኑ ውጤት አልፏል። እኛ 9ኛ ክፍል እንዲቀጥል ፈልገን ነበር፤ እሱ ግን ደስተኛ አይደለም። እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ከ8ኛ ክፍል በኋላ ሊሠለጥንባቸው የሚችላቸው ሙያዎች እና ሌላ ይጠቅመዋል የምትሉት ሐሳብ ካለ? 9ኛ ክፍልን በማታ ተምሮ መከተል ይችላል ወይ, በተለይ እሱ የኤሌክትሮኒክስ ነገር ይመቸዋል, ስልክ ምናምን ይጠግናል እና በዚህ ዘርፍ መሰልጠን የሚችልበት መንገድ አለ?
Sep 22, 20263 engagements