እስኪ እንደ ታናሽ እህታቹ ምከሩኝ እጄ ላይ 150ሺ ብር አለኝ 22 አመቴ ነው እና ኦንላይን ላይ እቃ በመሸጥ ነው ያተረፍኩት እና አሀሁን ላይ ከ ኦንላይን ወጥቼ እንደማንኛውም ሰው ቤት ተከራይቼ ለመስራት አስቢአለሁኝ እና ምን ትመኩሩኛቹ አርፌ ኦንላይን ብቻ ልስራ ወይስ ምን አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነው እሄን ያገኘሁት ምከሩኝ ልምድ ያላቹ
May 03, 2025Arfesh online sri, suk tekeraytesh lsra bty ye gebiwoch tata kebad new
May 03, 2025