rio_del_mar8.5
#other
ሰላም ቤተሠብ የምታውቁ በቅንነት መልሡልኝ እህቴ ቱርክ ለመሄድ ፕሮሰስ ልጀምር በvisit visa ከዛ እዛው ስራ ልጀምር እያለች ነው 21 አመቷ ነው እስቲ እዛ ስላለው ነገር ምታውቁ pls
May 03, 20256 engagements
ሰላም ቤተሠብ የምታውቁ በቅንነት መልሡልኝ እህቴ ቱርክ ለመሄድ ፕሮሰስ ልጀምር በvisit visa ከዛ እዛው ስራ ልጀምር እያለች ነው 21 አመቷ ነው እስቲ እዛ ስላለው ነገር ምታውቁ pls
May 03, 2025Endene ቱርክ ባትሄድ ይሻላል ወይ አውሮፓ ወይ ቻይና አልያም ዱባይ ይሻላል ምክንያቱም ቱርክ ላይ በዚ ሰዓት ስራ መጀመር ከባድ ነው በቂ የትምህርት ዝግጅት ከዲግሪ በላይ ለዛውም ትልቅ ከሚባል ዩኒቨርሲቲ ይፈልጋሉ እና አኗኗራቸው ልክ አውሮፓ ሆኖ ግን በጣም ዘረኛ ናቸው ግን ልክ እንደ ሙከራ እና ግድ ከሆነ መሞከር አይከፋም
May 03, 2025✨Grab stunning thrifted gems at unbeatable prices, starting from just 300 birr!✨ https://t.me/inspo_Thrift_store
May 03, 2025