Just_me!14
#other
ሰላም ሰዎች, ለ 3 ወራት ገንዘቤን እንዲመልስልኝ በፀባይ ብጠይቀውም ምንም ሊመልስልኝ አልቻለም ጭራሽ አሁን ስልክ እያነሳም። ብሩ 400 መቶ ሺ ነበር ግን ኖርማል ትራንስፈር ነው ያደረኩለት እና ምን ባረግ ይሻላል?? አመሰግናለው
Sep 21, 202610 engagements
ሰላም ሰዎች, ለ 3 ወራት ገንዘቤን እንዲመልስልኝ በፀባይ ብጠይቀውም ምንም ሊመልስልኝ አልቻለም ጭራሽ አሁን ስልክ እያነሳም። ብሩ 400 መቶ ሺ ነበር ግን ኖርማል ትራንስፈር ነው ያደረኩለት እና ምን ባረግ ይሻላል?? አመሰግናለው
Sep 21, 2026ቅያስ ላይ ጠብቀህ ፈስፍሰው
Sep 21, 2026አይቀርም
Sep 21, 2026Algebagnm be shtet transfer argehlet new? Endeza kehone wonjel new enkuan teykehew zm malet newan yzo alememeles erasu yasteykewal mkeses new yalebh
Sep 21, 2026i feel you bro, some people endezi nachew they don't care
Sep 21, 2026Go to police
Sep 21, 2026Mnm masreja yelegnim wede lela account new yekefelkulet
Sep 21, 2026