#society
ሰዎች እባካችሁ አትለፉት🙏 በቅርቡ እንደሚታወቀው መንገድ ዳር ያሉ ቤቶች ግራጫ እንዲቀቡ እና በብሎኬት እንዲሰሩ ትእዛዝ ወርዷል። እና እኔ ደግሞ ብዙም አቅም ስለሌለኝ አብዛኛው material ሚረክስበት ቦታ አዲስአበባ ውስጥ ብትነግሩኝ በናታቹ። ሲሚንቶ፣ አሸዋ ፣ ድንጋይ ወ.ዘ.ተ ሚረክስበት ቦታ ጠቁሙኝ ወይ ስልክ ስጡኝ። Thank you🙏
May 03, 20253 engagements