ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ እስኪ እንደተለመደው ለክርስቲያኖች እንጠይቅ ! . . በእርግጥ አብዛኛው ትኩረት እግዚአብሔር ስላልደረጋቸው የግድያ ታሪኮች ግን እግረ መንገዴን ሳነብ የእግዚአብሔር እውቀት የሚያጠራጥር አንድ ነገር አየሁ ። [6] ጥንቸል ያመሰኳል፤ 👉ሰኰናው ስላልተሰነጠቀ ግን በእናንተ ዘንድ ርኩስ ይሁን። (ዘሌዋውያን 11:6 ) ጥንቼል ከመቼ ወዲህ ነው ሰኰና የኖረው ??
May 03, 2025እንዴ ሎጂክ 😂😂😂😂😂
May 03, 2025