#religion
ሰላም ኦርቶዶክስ የሆናችሁ መልሱልኝ በሠርግ በአለማዊ የተጋቡ ሰዎች ከጊዜ ቆይታ በኋላ በቅዱስ ቁርባን መጋባት ይችላሉ አመሰግናለሁ
May 03, 20258 engagements
ሰላም ኦርቶዶክስ የሆናችሁ መልሱልኝ በሠርግ በአለማዊ የተጋቡ ሰዎች ከጊዜ ቆይታ በኋላ በቅዱስ ቁርባን መጋባት ይችላሉ አመሰግናለሁ
May 03, 2025Awo they can which is abrew mekureb nesha gebtew ena kefelgum program arrange argew medegesem they can
May 03, 2025አዎ በደንብ
May 03, 2025Awo ychelalu
May 03, 2025ከፈለጉ በጉልባንም ይጋቡ ምን አስጨነቀህ ለተረት ህይወት?
May 03, 2025