#personal
ሰላም እንደት ናችሁ ወገኖቼ እባካችሁ እንዳታልፉኝ ምክራችሁን ለግሱኝ Masturbation ማድረግ ከጀመርኩ ስድስድ አመት ሞላኝ ብዙ ጊዜ ውሳኔ ወስኜ ነበር በተለይ አድስ አመት ሲመጣ ነገር ግን ማቆም አልቻልኩም ለወር ያክል አቆምና ከዛ ተመልሶ ይመጣብኛል ከዛ ለ ስምንት ቀን ያክል ካደረኩ በኋላ እተወዋለሁ በፈጣሪያችዉ ይዣችኋለሁ እርዱኝ የህይወት ጣእሙ እየጠፋብኝ ነው😔 Thanks 🙏🙏🙏
May 03, 20256 engagements