Bellaaxumawi12155.5
#sexual#personal
እንዴት መሻሻል እችላለው ጋይስ ገንዘብ ሳገኝ ከቢራ እና ከሴት ውጪ አያምረኝም ምን ይሻላል በጣም እያስጠላኝ ነው ገንዘብ እያጠፋው ነው 😭😭😭🥲🥲🥲
Sep 20, 202669 engagements
እንዴት መሻሻል እችላለው ጋይስ ገንዘብ ሳገኝ ከቢራ እና ከሴት ውጪ አያምረኝም ምን ይሻላል በጣም እያስጠላኝ ነው ገንዘብ እያጠፋው ነው 😭😭😭🥲🥲🥲
Sep 20, 2026Shele mebdat akum vro ytsetsthal
Sep 20, 2026ቤተ ክርስቲያን መሄድ አዘውትር እና የሰንበት ትምህርት ቤት ተቀላቀል። ምታገኘውን ትርፍ ጊዜ በዚህ ብታሳልፈው ከዚህ ነገር መላቀቅ ትችላለህ። በመንፈሳዊ ህይወታችን ካልጠነከርን እና ወደ እግዚአብሔር ካልቀረብን የስጋ ፍላጎታችንን መግታት እንቸገራለን። አንተ ጋር ብቻ ያለ ፈተና አይደለም ወንድሜ እጅ እንዳትሰጥ። ከእግዚአብሔር ሚገኘው ደስታ እጥፍ ድርብ ነው እርሱን ካስቀደምን እራሳችንን መግዛት እንችላለን።
Sep 20, 2026Sex is overrated eko aydel??...kemtwedew sw gar kalhone what's the point
Sep 20, 2026(edited)ብሮ ብዙ ጊዜ ጥያቄዎቸህን ሳነብ i think mentally ልክ አይደለህም
Sep 20, 2026Awkalew ena mn yehun🖕🖕
Sep 20, 2026