#business
የvat ደረሰኝ ብርሀንና ሰላም ከታዘዘ በኋላ በምን ያክል ጊዜ ውስጥ ሊደርስ ይችላል የምታቁ ?
Sep 20, 20267 engagements
የvat ደረሰኝ ብርሀንና ሰላም ከታዘዘ በኋላ በምን ያክል ጊዜ ውስጥ ሊደርስ ይችላል የምታቁ ?
Sep 20, 2026አስቸኳይ ብለህ ካዘዝክ በ2ሳምንት ይደርሳል :: እዛው ሂደህ ተቀበል ገቢዎች ናቸው ለማምጣት የሚያቆዩት:: follow Status online. ማሽን ለምን አትገዛም ለሚለውም ምክንያት አዘጋጅህ ሂድ
Sep 20, 2026አዎ የኔ 6 ወር አከባቢ ቆይቶ ነበር
Sep 20, 2026