#other
Sewochi eski cost sharing keflachihu yemtaweku kalachihu weyim merejawe kalachuhu endet endemjemer merejaw selelelegi new please help me 🙏🙏🙏
May 02, 20252 engagements
Sewochi eski cost sharing keflachihu yemtaweku kalachihu weyim merejawe kalachuhu endet endemjemer merejaw selelelegi new please help me 🙏🙏🙏
May 02, 2025መጀመርያ የግቢው ሬጅስትራር ሂጂ ራሳቸው ሁሉንም ነገር ይመሩሻል ግን ያው ልነግርሽ ሂደቱም ሬጅስትራር ስትሄጂ ክሊራንስ ወረቀት እና መቼ እንደጨረስሽ ምናምን ስላንቺ መረጃዎች ይጠይቁሻል። መታወቂያም ካልመለሽ እንድትመልሺ ምናምን ይደረጋል። ምንም ጣጣ ከሌለ ክሊራንስም ከጨረሽ ምናምን የሚከፈለውን ብር መጠን የያዘ የደብዳቤ ወረቀት ይሰጡሻል። እሱን ይዘሽ ቀረብ ወዳለሽ ገቢዎች ቢሮ ትሄጃለሽ። አ.አ ከሆነሽ በምትኖሪበት ክ/ከተማ ወዳለሽበት ገቢዎች ቢሮ ሄደሽ እዛ ከከፈልሽ በኃላ የከፈልሽበትን ደብዳቤ ማህተም ያለው ይሰጡሻል። እሱን ይዘሽ ወደ ዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ይዘሽ መመለስ ነው።
May 03, 2025Go to your cost sharing office of your campus first.
May 03, 2025