Fertility rate 2 ልጅ ሆኗል በአንድ ሴት ከተማ ላይ ፡ ይሄን ለማስተካከል ፡ ለምን የአንዲት ሴት መውለድ ያለባት ልጅ ፡ዝቅተኛው ገድብ 4 ልጅ አናረገውም
Sep 20, 2026ያምሃል እንዴ ጮራሽ ተጨማሪ ረሀብተኛ ሰዉ ለማብዛት ነው ሀሳብህ , ለዛውም አንድ ልጅ በቂ ነው ከመጠን በላይ በዝተናል
Sep 20, 2026Fertility rate 2 ልጅ ሆኗል በአንድ ሴት ከተማ ላይ ፡ ይሄን ለማስተካከል ፡ ለምን የአንዲት ሴት መውለድ ያለባት ልጅ ፡ዝቅተኛው ገድብ 4 ልጅ አናረገውም
Sep 20, 2026ያምሃል እንዴ ጮራሽ ተጨማሪ ረሀብተኛ ሰዉ ለማብዛት ነው ሀሳብህ , ለዛውም አንድ ልጅ በቂ ነው ከመጠን በላይ በዝተናል
Sep 20, 2026Set lj yemewleja machine aydelechm...who r u to set a number
Sep 20, 20263። ብደንብ አርጎ ነው እንጂ ሚገናኘው ፡ለምሳሌ ያኔ ፡ድርቅ ነበር ልትለኝ ከፈለክ ፡ከየት መጣ ስልህ ፡ዛፍ ጨፍጭፈው ካልክ ፡ታድያ ያኔ ትንሽ ህዝብ ኖሮ እንዴት አሁን ያልተደረገውን ያህል ሊጨፍጭፍ ቻለ ? 1. እየገባክ አይደለም እንዴት ነገሩ ፡ ሀገሪቷን የሞሏትትትትት ከሌላ ሀገር የመጣ ወጣት ነው ፡መልሶ ሚተካ ወጣት የለም ፡እራስክ ያመጣከው Screenshot እኮ ነው ያረጁ ናቸው ያለው። ፡ወይስ በመሰለኝ ና ደሳለኝ ፡ወድመከራከር እኒድ እያልከኝ ነው ። አስተውል እኔ ስለወጣት ያልኩክ የዛን ሀገር ባለቤት ነው ያልኩክ ፡ እንዴት ያ ወጣት ጠፋ ፡እንዴት ነው ያልገባህ ግን 2.እና የዛሬ 19 አመት የተጠናውን ይዘክ ነው ምትከራከረኝ ፡ እና ደሞ ይሄን ሁሉ አመት በገንዘብ ና ፀጥታ ችግር አደል ፡ አንተ ደስ ትላለህ የምር .... እና info stfelg google normal
Sep 21, 2026We are already >124M 🙄
Sep 25, 20261። ስለ UK ያነሳውልክ ለምን መሰለክ ፡ህዝቡ aging population ክሆነ በኋላ ያንን reverse አረጋለው ማለት ዘበት ነው ፡ እና የ አኢትዮጵያን ህዝብ manufacturing ላይ መስራት አስቁመህ ፡ልጅ አትውለድ የሚለው ምክር ፡መልሰህ ማትወጣበት ጣጣ ውስጥ ነው ሚያስገባክ ነው ነገሩ ፡ምክንያቱም ukም ያን ያህል አመት አደለም የፈጀባት እዛ ለመድረስ ፡ ዋናው ሀሳቤ የኔ እየተከራከርኩክ ያለሁበት እይታ ከ ሀገር አንፃር ነው እንጂ ፡ ደልቶት ስለመኖር አይደለም። እንደዛም መኖር ይቻላል ፡ ህዝቡ ሲጨምር የከበት ብዛት ጨመረ ወይስ ቀነስ ፡እየው እስቲ ፡ ሌላውስ
Sep 21, 2026Antes life temechetohal malet nw snt tekeflon endemnsera tawkalh?
Sep 20, 2026