#education
ከግቢ ከወጣሁ አንድ አመት ሆኖኛል እና በሪሚዲያል ነው ያለፍኩት በግል ተመዝግቢያለሁ ግን ያለ መረጃ ነው ግቢ ሪሚዲያል እና fresh እንደወሰድኩ ነገርኳቸው መዘገቡኝ ግን መረጃ የወረቀት ማለፍሽን የሚያሳይ አንጪ አሉኝ እኔ ከግቢ የምፈልገው የሪሚዲያል ውጤት ነው... ena gibi wuteቴn lemawtat bihed ye huletunm amet ኮስት ሸሪንግ ክፈይ ይሉኛል ወይ? ለምላሻችሁ thank you
Sep 19, 20263 engagements