በአይነጥላ ምክንያት ፍርሃት፣የሰው ዐይን ማስጠላት(መፍራት)፣የበታችነት ስሜት፣ሰውን ማናገር መፍራት፣ሁሌም ብቸኝነት፣እንቅልፍ ማጣት፣መጨነቅ፣መበሳጨት፣ሁሉም ነገር መጨለም፣ጤና ማጣት፣ስራ ማጣት፣ድካም፣ከ እግዚአብሔር መራቅ፣ሁሉም ነገር ማስጠላት፣ራስን ለማጥፋት ማሰብ፣ከድህነት አለመላቀቅ(አለመስራት)፣😭😭😭..እነዚህን ከመጥፎም መጥፎ ነገሮች በህይወቴ ዙርያ ያሉ የከበቡኝ ህይወቴን ከልጅነት ጀምሮ ያበላሹ እና ያጨለሙብኝ ናቸው እና አይነጥላ ነው አሉኝ እና ከነዚህ ነገሮች ሁሉ የተገላገለችው ካላችሁ በ እግዚአብሔር ስም መፍትሄው ንገሩኝ በቃ ቶሎ የምንገላገልበትን ነገር ካለ በናታችሁ የሆነ መላ በሉኝ !😭😭😭😞😞😰
May 02, 2025Bruh egziabher ymelketh beka pray, pray, pray, kezi awtagn bleh Orthodox kehonk tsebel tetemek, siga wedemu tekebel, church bedenb hid i know it's hard but mnm bikebdh gigm bleh kebet wta ena sw agign alebelezyia eyebase nw mihedew
May 02, 2025