አረ በፈጠራቹ ከመሬት ተነስቶ ከልክ ያለፈ ጭንቀት ምን ይሉታል የሚያኖር ፈጣሪ እያለ ሰው ለምን እንደዚ በረባው ባልረባው ይጨነቃል እባካችሁ መላ በሉኝ 21 አመት በቅርቡ ይሞላኛል ከ15 አመቴ ጀምሮ የሴጋ ሱሰኛ ነኝ ክላስ በቤተሰብ ምክንያት አቋርጬ ገና ዘንድሮ ነው የምፈተነው grade 12(social) እና ከመጨነቅ እና ከፍርሃት ብዛት ጥናት እራሱ ማጥናት አልቻልኩም
May 02, 2025ወደ እግዚአብሔር ቅረብ እራስህን እወቅ ፀበል ተፀበል ፁም እንዲሁም ፀልይ
May 02, 2025