#religion
ሰዎች 22 አመቴ ነው ከፕሮቴስታንት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የተመለስኩኝ ልጅ ነኝ የኔ ጥያቄ የድቁና መስፈርትን ያሟላ ነገር ግን ከሌላ ቤተ እምነት ልክ እንደኔ የመጣ ሰው ዲያቆን መሆን ይችላል🤔
May 02, 202512 engagements
ሰዎች 22 አመቴ ነው ከፕሮቴስታንት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የተመለስኩኝ ልጅ ነኝ የኔ ጥያቄ የድቁና መስፈርትን ያሟላ ነገር ግን ከሌላ ቤተ እምነት ልክ እንደኔ የመጣ ሰው ዲያቆን መሆን ይችላል🤔
May 02, 2025መቼም ስትመጣ ንሰሐ ያስገቡህ እና ስርዓት ቤተክርስቲያን እና አገልግሎት ያስተማሩህ የንሰሐ አባት ይኖሩሃል አማክራቸው
May 02, 2025Betam bekrbu kehone yetemeleskew Calma brother Tdersbetaleh m tchilalehm
May 02, 2025Yechalal awo
May 02, 2025awo yichilal
May 02, 2025Awo ye dkuna tmhrtochen temreh diyakon mehon tchelaleh Berta yasebkewn yasakalh
May 02, 2025Yechalal ferenj diakon habesha west rasu ale ayedel kelela bota metew..
May 02, 2025ይቅርብህ ብሮ pls
May 05, 2025Yeah mesfertochun kamualah tchlaleh.
May 03, 2025አንብብ።ሁሉንም
May 02, 2025