#society
ሰላም እንዴት ናችሁ የ2018 ተመራቂ ነኝ እና ስራ በጣም ብዙ ቦታዎች ላይ ባደርግም አንዱም አልተሳካም የነበረኝን ገንዘብ ጨረስኩ ክፍለ ሀገር እንዳልሄድ ጦርነቱ አስቸጋሪ ሆነ ምናልባት ወደ ድሬዳዋ የትኛውም ስራ ከተገኘ ብዬ ለመሄድ አስቤ ነበር ግን ከዛም የማውቀው ሰው የለም ስለ አካባቢው የምታቁ ካላችሁ እስኪ እባካችሁ ንገሩኝ
Sep 18, 20262 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የ2018 ተመራቂ ነኝ እና ስራ በጣም ብዙ ቦታዎች ላይ ባደርግም አንዱም አልተሳካም የነበረኝን ገንዘብ ጨረስኩ ክፍለ ሀገር እንዳልሄድ ጦርነቱ አስቸጋሪ ሆነ ምናልባት ወደ ድሬዳዋ የትኛውም ስራ ከተገኘ ብዬ ለመሄድ አስቤ ነበር ግን ከዛም የማውቀው ሰው የለም ስለ አካባቢው የምታቁ ካላችሁ እስኪ እባካችሁ ንገሩኝ
Sep 18, 2026Bemndnew yetemerekew
Sep 19, 2026Statistics
Sep 19, 2026