ገንዘብ ስለለህ ገንዘብ እንደማያስፈልግህ ብትታይ ደግሞም በቤተሰብ ውስጥ ገንዘብ ስለለህ ምንም እንደማታመጣ የሰው ክብር እንደማይገባህ,,,ቤተሸብህ በገንዘብ እየተራጨ ለአንተ ግን የኸዠካርድ የሚልህ የለም ስራ የለም ... ቤተሰቦቻችሁ እንዲህ እንዲሠማችሁ ቢያረጓችሁ ምን ይሰማችኋል?
Sep 18, 2026Izon....berget yasaznal gn....biyans tena kalhe temesgn Bel, manm sew betesebm bihon tena kelelhe ayfelghem ende shekem new ymiyasbuhe gnzb kelelhm endzaw selzi Rashn abertethe tnkerhe yagnhew Sera Sera , yhem gizy yalfal....kmnamn mnm atetbk
Sep 18, 2026