OnyxCrane25139.5
#politics
Guys ጌታቸዉ ረዳ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ አማካሪ ከሆነ ትንሽ ሰንበትበት ብሏል.....ትላንት ሲሰዳደቡ በነፍስ ሲፈላለጉ የነበሩ ሰወች ዛሬ አንድ ቢሮ ሆነዉ እየተመካከሩ ነዉ 🤣 ምንጉድ ነዉ ግን እኔማ አንዳንዴ ሳስበዉ በህልሜ እየመሰለኝ ነዉ።ጌቾ is one of the most toxic politicians i know....አሁን እሱ ነዉ ሚመክር?😂እስኪ ወይ አብይ ይሄን ሲያረግ ለሀገር ጥቅም ያሰበዉ ዕቅድ ካለ ምናልባት ከገባቹ አስረዱኝ እስኪ እንደዉ በሞቴ😂😂
Sep 18, 20265 engagements