ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ እስኪ ዛሬ ደግሞ ለሁላችሁም የሰው ልጆች ፣ ሰብአዊነት ለሚሰማችሁ ጥያቄ ልጠይቅ !! . . የሆነ አስፈሪ ነገር አንብባችሁ ያ ነገር ውሸት በሆነ ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቁ አላችሁ በየሄዳችሁበትስ ያ ነገር እየመጣ ሲያስቸግራችሁ መፍትሔውስ ምንድነው ?💔 bible ላይ ያነበብኩት ለሰይፍ ቀርቶ ለመሳም እንኳን የሚያሳሱ ህፃናት ግድያዎች በሕሊናዬ እየመጡ ተቸገርኩ እኮ . . ምን ላድርግ ?🙏
May 02, 2025እኔ'ኮ ይህን 2 ቀናት ለምን ጠፋህብን ብዬ ሐሳብ ይዞኝ ነበር። ምስኪን ወንድሜ። መፍትሔ.. "መጽሐፍ ቅዱስ"ን አንብበህ በእንዲህ አይነት አንቀጾች ራስህን ከረበሽክ በኋላ ወደ ቁርአን ግባ እና 17:33 & 25:68 የመሳሰሉ አንቀጾችን አንብብ። ከመጽሐፋቸው ውጭ የመስቀል ጦረኞች ሙስሊሙን እንዲወጉ የላኩትን ህጻናት ታሪክና መጨረሻቸውን ብታነብ ጤናቸውን እንደምትጠራጠር እርግጠኛ ነኝ። አይዞኝ ሐቢቢ። ቀጣይ ትውልድ ገዳይን አያመልክም። የሁሉም ሙስሊም ትግላችን ይህን እውን ማድረግ ይሆናል። አንተም ማሰብ ያለብህ አንተ እያነበብክ/እያስነበብክ የተጎዳኀውን ሳይሆን አንተ በማንቃትህ የሚጠቀሙትን አስብ። በዚህ ተጽናና።
May 02, 2025