Dish23.5
#relationships#personal
ስሙ እንዴት ነው ማፍቀር ሚቻለው? ምንም በፍቅር ተጎድቼ ምናምን አደለም ይህንን ምላቹ እራሴን ባየው ባየው ምንም እያፈቀርኩ አይደለም ። የሰው ልጅ እንዴት አጥቶ አጥቶ ክራሽ ሚያረገው ሰው ያጣል ? ብቻዬን ነኝ ? btw am 24 f never been in relationship አፍቅሬም ተፈቅሬም ማላቅ ሴትዮ 😐
Sep 18, 202635 engagements