Anonymous
#personal
ወይኔ guys ምን ይሻለኛል ላብድ ነው ለማንም ያልተናገርኩት በህይወቴ ከባድ የሆነ ሚስጥር ውስጤን ሲያስጨነቀኝ የነበረ ነገር ለሲስተር ለማንም እንዳትናገር ብዬ አስጠንቅቄ ነገርኳት ግን እሷ እንዲሰማ ለማልፈልገው ሰው ተናገረች ምን ላድርግ አረ ላብድ ነው😭😭😭💔?
Sep 18, 20267 engagements
ወይኔ guys ምን ይሻለኛል ላብድ ነው ለማንም ያልተናገርኩት በህይወቴ ከባድ የሆነ ሚስጥር ውስጤን ሲያስጨነቀኝ የነበረ ነገር ለሲስተር ለማንም እንዳትናገር ብዬ አስጠንቅቄ ነገርኳት ግን እሷ እንዲሰማ ለማልፈልገው ሰው ተናገረች ምን ላድርግ አረ ላብድ ነው😭😭😭💔?
Sep 18, 2026Sijemer leset mistr ynegeral ende?
Sep 18, 2026ሲስተርሽንም ሆነ የሰማውን ሰው ወደ ፈጣሪያቸው ላኪያቸው ከዛን ለማንም የግል ሚስጥር መናገር እንደሌለብሽ ትረጂያለሽ !
Sep 18, 2026Tenegna neh gn?ykr ybelh🙏
Sep 18, 2026