BoldMoose1720.5
#society
በአለም አቀፉ የደስታ ሪፖርት (World Happiness Report) መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ከ147 ሀገራት መካከል በ135ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ይህ ጥናት የደስታ ደረጃን የሚለካው እንደ የነፍስ ወከፍ ገቢ፣ ማህበራዊ ድጋፍ፣ የጤና እና የህይወት ዘመን፣ የመምረጥ ነፃነት፣ እንዲሁም ከሙስና የጸዳ አሰራር ያሉ መስፈርቶችን መሰረት በማድረግ ነው። የቀደሙ ዓመታት የደረጃ መረጃዎች፡ 2025፡ 132ኛ ደረጃ (ከ147 ሀገራት) 2026፡ 135ኛ ደረጃ (ከ147 ሀገራት) ደስተኛ ናችሁ??
Sep 18, 20264 engagements