Salsawet0.5
#education
ሰላም ቤተሰብ እኔ የ2017 12ኛ ክፍል ተፈትኜ ውጤት ስላልመጣ በሬሜዲያል ጂጂጋ ተማርኩ ከዛ private ሞልቼ ተፈተንኩ ሁለቱንም አለፍኩ የግቢ ምደባ ሲወጣ ሃረሜያ ደረሰኝ የትኛው ብሄድ ትመክሩኛላቹ law መማር የምፈልገው
Sep 18, 20261 engagements
ሰላም ቤተሰብ እኔ የ2017 12ኛ ክፍል ተፈትኜ ውጤት ስላልመጣ በሬሜዲያል ጂጂጋ ተማርኩ ከዛ private ሞልቼ ተፈተንኩ ሁለቱንም አለፍኩ የግቢ ምደባ ሲወጣ ሃረሜያ ደረሰኝ የትኛው ብሄድ ትመክሩኛላቹ law መማር የምፈልገው
Sep 18, 2026Jijiga ketemechesh ayeru guadegnochsh endatkeyr ltsesechi slemtchyi gn ende university haramaya is much better than jijiga
Sep 18, 2026