Outofthebox118.5
#religion#personal#philosophy
ለምንድነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ አዳም ሞት ብቻ የተፃፈው? ማለት ስለሄዋን ሞት ምንም የተባለ ነገር የለም, ስለዚህ አለች አልሞተችም ማለት ነው? በርግጥ አንዳንድ መፃህፍት ላይ አዳም ከሞተ ከጥቂት ጊዜያት በሁአላ እሷም እንደሞተች እና ልጆቿ ከአዳም ጎን እንደቀበሯት ተፅፏል ይላል እና ይሄስ ነገር ምን ያህል እውነት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
Sep 18, 20263 engagements