BlackChimp2640.5
#education
🛑ሰላም ወገኖቼ Fully funded 📕📒Scholarship የት ማግኘት እችላለሁ 2014 entrance 397 አለኝ አሁን ደግሞ University የ 3rd yr ተማሪ ነኝ ከ transcript አንጻር በተለይ የnatural ትምህርቶች(math, physics, bio, chemistry )ውጤቶቼ በጣም የተመቱ ናቸው like 30-60/100 ግን የ social ነገሮች እና english 75+ ናቸው በዚህ status ምን አማራጭ አለኝ እስኪ መረጃ አጋሩኝ
May 01, 20256 engagements