Anonymous
#personal
i'm 22old M እናቴን አስቀይሜያታለው እሷ ለኔ ያላት ፍቅር ከምንም ከማንም በላይ ነው ምን እንዳጠፋው አታውቅም አብረን ስለማንኖር እና ብነግራት እሷን ማሳዘን እና ለኔ ያላት ቦታ እንዲቀንስ ማድረግ ነው እንጂ ጥቅም የለውም ስለዚ ውስጤ የጥፋተኝነት ስሜት ስሜቴን እንዴት ላጥፋው እንዴቶ ከራሴ ጋር ልታረቅ እባካችሁ ምን ይሻለኛል??
Sep 17, 20262 engagements