#health
እንዳታልፋት plz 20 አመቴ ነው እና እንደ ወንድ በጣም ለእራሴ መተው የከበደኝ ባህሪ አለ በጣም ለነገሮች መንሰፍሰፍ(ሆደ ቡቡነት) ሚባለው የሆነ ከበዶ ያለ pain አለመቻል even መርፌ በተወጋው ቁጥር አንተ ወንድ አይደለህ እንዴ እየተባልኩ በቻ ይገባችኋል ፍርሀት ተደማምሮ ከሰው ጋር ማውራት አለመቻል አሁን አየሰለቸኝ ነው ቆፍጠን ጨከን ብዙም ማይሰማው አይነት መሆን ፈልጋው ወደፊት ምን እንደሚገጥመኝ አላቅም
May 01, 202513 engagements